DPS PROMATIC logo SHOP ABOUT US FAQ CONTACT HOME
ITALIANO ENGLISH РУССКИЙ ESPAÑOL FRANÇAIS DEUTSCH አማርኛ

DPS SCALES AND BLOOD PRESSURE MACHINES

People weighing scale type BWS-XB
ቢደብሊውኤስ-ኤክስቢ የሰዎችን ክብደት የሚለካ ፕሮፌሽናል የሆነ በሳንቲም የሚሰራ

የሰውነትን ክብደት የሚለካው ባለ ኤክስቢ እስታይል በአይን የሚስብ ሰማያዊ ዲስፕለይ ያለው ሲሆን አዲስ መስብ ያለው አልትራሳውንድ የከፍታ መለኪያ ሜትር ሰማያዊ መመልከቻ አለው 4 አይነት የተለያዩ ትኬቶችን የሚያወጣ እና ተፈላጊ/ተወዳጅ የሆነ ፊውቸር ያለው ዲኤምአይ እና የአይደል የክብደት መለኪያ ሌት ተቀን ስራ የሚውል ባዮ ሪዝም እና ሆሮስኮፕ እድለኛ ቁጥር ያለው የቲኬቱ አይነት በኦፕሬተሩ ፕሮግራም የሚደረግ ነው ለሽያጭ ማዕከሎች እና ለፋርማሲዎችም ያገለግላል፡፡ የላቀ የቴክኖሎጂ ደረጃ ያለው እና ክብደቱ 45 ኪ.ግ ከሚመዝን ብረት የተሰራ መለኪያ ነው

 • ክብደቱም ከ5-200 ኪ.ግ ደረጃ በደረጃ 100 ግራም የሚመዝን
 • ከፍታን የሚለካ ከ100-200 ሴ.ሜ መለካት የሚችል በደረጃ 1 ሴ.ሜ የሚለካ
 • የኢፖክሲ የዱቄት ቀለም በተለያየ ከለር አይነት አርኤኤል(7047 (ባለ ፈርል ግሬል)
 • የተሟላ ተርማል ማተሚያ እና በሞተር የሚሰራ መቁረጫ ያለው
 • በተለያዩ የክብደት መጠን ያለው ሞዶች ፕሮግራም የተደረገ
 • ለአጠቃቀም ቀላልና በቀላሉ የሚፈትሹት
 • ለቀላል እንቅስቃሴ ጎማ የተገጠመለት
 • ቁመቱ ሲያንስ 32cm(W)x62cm(D)x126cm(H)ወይንም 226 ሴ.ሜ ከፍታ የሚለካ ሜትር
 • ክብደት 40 Kg
 • ጉልበት 110/240V 50/60 Hz 35VA
People weighing scale type Body Weight PRECISA
የሰውነት ክብደት ፕሪሲሳ

ይህ አይነት የሰውነት ክብደትና ቁመት መለኪያ ፕሪሲሳ በሳንቲም የሚሰራ በዝቅተኛ ዋጋ የሚገኝ እና ጠቀሜታው ግን የተለያየ እና የላቀ ይሆናል፡፡ ፕሪንተር ያለው ወይም የሌለውም ሊሆን ይችላል. በ 100 ኪ.ግ ደረጃም 200 ኪ.ግ ድረስ የመለካት ብቃት አለው፡፡ የሳንቲም መቀበያ የከፍታ መለኪያ ሜትርም አለው፡ (128×64 ፒክስል መጠን ያለው) ለአይን የሚስብ ሰማያዊ ዲስፕሌይ የተገጠመለት ነው፡፡የአልትራ ሶኒክ የከፍታ (ቁመት) መለኪያ ሜትር ያለው እና እስከ 200 ሴ.ሜ መለካት የሚችል ትኬቱንም በክብደት በከፍታ እና በቢኤምአይ አትሞ የሚያወጣ ጠበብ ያለች የሳንቲም መቀበያ ያለችው እና አንድ አይነት ሳንቲም ብቻ በቀላሉ የሚቀበል እና ያለ ምንም ችግር ሊቀየር የሚችል ትክክለኛ ማሽን ነው ይህ ማሽን ለቤት ውስጥ የፋርማሲ ስራ ግልጋሎት የሚውል ነው፡፡ ለአቀማመጥ ምቹ እና ግርማ ሞገስ ያለው

 • ልኬት: cm 33 x 65 x 100 (235 የቁመት ሜትር)
 • ክብደት 30 ኪ.ግ
 • ጉልበት 230 V 35 ቪኤ 230V 35VA
Luggage weighing scale type BaggageWeight BGW-XB
ቢጅደብሊው-ኤክስቢ የጓዝ (እቃ) ክብደት መለኪያ

በአሁኑ ወቅት አየር መንገድ ረከስ ያለ ትኬት በመስጠት በምላሹ እጥፍ የሆነ ገንዘብን ለመቀበል 10 ወይም 20 ዩሮ በኪ.ግ ያስከፍላል፡ በዚህ ምክንያት ወደ ኤርፖርት ጓዞን ወደ አየር መንገድ ከመሄዶት በፊት አስመዝኖ ማስመዝገብ መልካም ነው፡ ይህንንም ለማከናወን አመቺ ቦታ የሚሆነው በሆቴሎ ነው፡፡ ወደ ኤርፖርት መከግባቶት በፊት፡ ይህ አገልግሎት መጓተትን እና ከአየር መንገዱ ጋር ለቀው በሚሄዱበት ጊዜ አላስፈላጊ የሆነ ጭቅጭቅንም ያርቅልናል፡ በሳንቲም የሚሰራ ቢጂደብሊው-ኤክስቢ የጓዝ መለኪያ በሳንቲም እንዲሰራ ፕሮግራም ሊደረግ ይችላል፡ ለምሰሌ በአንድ ዩሮ አንድ ጊዜ ብቻ መለካት ይቻላል፡ እንደሚለካው የክብደት መጠን ፕሮግራምን መጠቀም ወይም ማሻሻል ይቻላል፡ 2ኛው ፕሮግራም ከ1-90 ሊዘልቅ ይችላል፡፡ የምናቀርበው ምርት ለዘመናት እንከን የለሽና አስተማማኝ ነው፡

 • በብረት እና ከፕላስቲክ የተሰራ
 • የራስ ክብደቱ 33 ኪ.ግ
 • የክብደት ወሰኑ 0.5-180 ኪ.ግ
 • እንደ ክብደቱ እና እንደ ሞዱ በለተያየ ዋጋ ሊታሰብ ይችላል፡
 • ለአያያዝ አመቺ እና ቀላል
 • ወርድና ስፋቱ በ ሳ.ሜ፡ 33(ስፋት) ×50(ጥልቀት)× 92(ከፍታ)
 • ክብደቱ 33 ኪ.ግ Weight: 33 Kg
 • ሀይሉ፡110-230v 50/60 HZ 20 VA
Blood Pressure Monitor type ATP-XT
ኤቲፐ-እክስቲ የደም ግፊት መለኪያ

የኤቲፒ -ኤክስቲ የደም ግፊት መለኪያ መጠኑ አነስ ያለች ሆና በሙያ የላቀ አይነት አቀራረብ ያለው ሆኖ ሰማያዊ የግራፊክ መመልከቻ ዲስፕለይ ጋር ፕሪንተሩም 75 ሚ.ሜ ስፋት አለው፡ አውቶማቲክ የትኬ መቁረጫ ሞተር የተገጠመለት ይህ ማሽን ማንም ግልጋሎቱን ለሚፈልግ ሰው ሁሉ ተስማሚ በሆነ ዋጋ አገልግሎት ሊሰጥ ይችላል፡

 • በኦብቲመም ግፊት የሚሰራ ነው፡
 • የሚለካውም ሲያስቶሊክ፣ዲያስቶሊክ፤ የልብ ምት እና ዋናውን የልብ ምት ነው፡
 • የተለካ የአገልግሎት ትኬት ሲያወጣ ዋጋውንም በአውቶማቲክ መቁረጫ መሳሪያ ቆርጦ ያወጣል፡
 • የማይክሮ ማቀነባበሪያ ፕሮሰሰር ዲጂታል በሆነ የአየር መዝገቢያ እና መክፈቻ ቫልቭ አናሎግ ኮንቨርተር፡
 • የትኬቱን ርዕስ ፕሮግራም ለማድረግ ይችላል፡
 • ግራፊክ ዲስፕለይውም 240 ×128 ፊክስል ነው፡
 • ከፍተኛ የመለካት ፍጥነት ያለው እና ለአያያዝ እጅግ ቀላል ነው፡
 • መሳሪያው ባለ 2 መንታ ኢንሱሌሽን አለው፡፡ ወደ መሬት ለጥንቃቄ ሲባል መቅበር አያስፈልገውም፡
ATP-XB blood pressure monitor
ሞዴል ኤቲፒ-እክስቢ የደም ግፊት መቆጣጠርያ ማሽን

ኤቲፒ-ኤክስቢ የተሟላ የደም ግፊት መቆጣጠርያ ሜትር በክንድ የሚጠቀለል እጅጌ ያለው፣ሰማያዊ ማራኪ ማሳያ ያለው፣ኤሌክተሮኒክ ሳንቲም የሚቀበል፣በአውቶማቲክ ፕሪነት አድርጎ ቆርጦ መረጃ የሚያቀርብ ልዩ ማሽን ነው፡ ይህ መሳርያ ከፍተኛ ጥራት በብዛት ለሚፈልጉ በብዛት የሚመከርና የሚስማማ ነው፡፡በመለኪያ ወቅትም ምንም አይነት ጣልቃ ገብነት አያስፈልጋቸውም፡

 • እስከመጨረሻው ቢነፋ ተፅእኖ የማያመጣ
 • የኦፕቲመም ግፊት ያለው የሲስቶሎክ፣ ዲያስቶሊክ፣ የልብ ምት እና ካርታ (ሊጠፋም ይችላል) የሚለካ ነው፡
 • በተለካው አቅም ትኬቶቹን አትሞ አውቶማቲካልይ ፕሪነት ያደርጋል፡
 • የማያቋርጥ የአየር ማይክሮፕሮሰሰር መቆጣጠርያ ያለው፡
 • የትኬቱ ርእስ በአካባቢው ስም ሊሰየምና በቀላሉ ሊቀያየር የሚችል
 • የግራፊክ ዲስፕሌው 240×128 ፊክስል ነው፡
 • ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል
 • በከፍተኛ ፍጥነት የሚለካ
 • የተጠቀለለ አውቶ ካፍ (እጅጌ) ያለው
 • የኤሌክትሮኒክ ሳንቲም የሚቀበል
 • በ2 መንትያ ዝርጋታ የቀረበ መሳሪያ ፡ ለጥንቀቄ ሲባል ወደ መሬት ግራውንድ መቅበር የማያስፈልገው፡
 • ደረጃውን የጠበቀ ሙያዊ አገልግሎት የሚሰጥ እቃ ስለመሆኑ በጣሊያን አገር የተረጋገጠ እንደ አመቺነቱ እና እንደ ስራው አይነት ሊያገግል የሚችል፡
ተጨማሪ መረጃዎች
Design of custom electronic boards
በተለየ የተሰራ የኤሌክትሮኒክ ቦርድ እና ማሽኖች

በዲፒኤስ-ፕሮማቲክ እኛ የኤሌክትሮክ ቦርድ መፈብረክ የምንፈበርከው ከ1980 ጀምሮ ነው፡፡ በሳንቲም የሚሰሩ ማሽኖች እና በጥንካሬአቸው የታወቁ መሳሪያዎችን በማምረት የታወቁልን የኤሌክትሪክ ጩኸትን፣ የሀይል መቋረጥን፣ እርጥበት፣ ሞቃትና፣ ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታን መቋቋም የሚችሉ መሳርያወችን በጥራት እንሰራለን፡፡ ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች በማሽኖቹ ላይ ለሚፈጠሩት እቅዶች ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ለችግሩ ቶሎ እልባት በመስጠት ቦርዶቻችን በነበሩበት ቦታ እንዲሰሩ መፍትሔ እንሰጣለን፡፡ ለፎቶ ቤት የሚሆኑ ኤሌክትሮኒክሶቸን፣ የክብደት መለኪያዎችን፣ የደም ግፊት መለኪያ ማሽንን፣ ለአየር ንብረት ጣቢያ የሚውሉ መሳሪያዎችን ጂፒአርኤሶችን፣ ገመድ አልባ የጠቋሚ መሳሪያዎችን፣ እንደምትጠይቁን ዲዛይን እና ልዩ ፍላጎት ልንሰራ እንችላለን፡፡ በተጨማሪም ተገቢ በሆነ እና በምክንያታዊ ዋጋ እናቀርብሎታለን፡፡

Telemetry for vending and amusement machines
ለንግድ ስራ ልኬትና ለመዝናናት የሚውሉ መሳሪያወቻችን

ለመዝናናት ለንግድ ስራ ልኬትና የሚውሉ አስገራሚ ማሽኖችን ከ1999 ጀምሮ በራሳችን ዲዛይን ስናመርት ቆይተናል፡፡ የጂሲኤም/ጂፒአርኤስ ዩኒቶቸን እና ገመድ አልባ የመልዕክት አስተላላፊ እና ከጂኤስኤም ጋር የሚያያዙ የመረጃ አስተላላፊ አግባብነት ባለው ዋጋ እናቀርባለን፡ ለማናቸውም የአንድሮይድ ዲቫይሶች የሚውሉ ገመድ አልባ የሚሆኑ መረጃን በቀጥታ ሊያውሉ የሚችሉ መረጃችን እናቀርባለን፡፡ በቀጥታ ወደ ኢንተርኔት መረጃ ለመላክ የማይፈልጉ ከሆነ ይህ መልካም መፍትሄ ነው ብለን እናስባለን፡፡

  MADE IN ITALY